መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > ናይ ፍቕሪ ሥራሕን ምትኅብባርን  >  2013-04-08 15:25:17
A+ A- ገጹን ለማተምአርጀንቲናRealAudioMP3 የተለያዩ የኵላዊት ቤተ ክርስቲያን የተራድዖ ማኅበራትን የሚያቅፈው “Cor Unum-ውሁደ ልብ” የተሰየመው ጳጳሳዊ ምክር ቤት በአርጀንቲና በላ ፕላታ ርእሰ ሰበካ ክልል በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሳቢያ ለተጎዱት የአገሪቱ ዜጎች መርጃ የሚውል አርጀንቲና በሚገኘው በቅድስት መንበር ሐዋርያዊ ወኪል ቢሮ አማካኝነት 50 ሺሕ ዶላር መለገሱ የገለጠው የቅድስት መንበር መግለጫ አክሎ በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሳቢያ 57 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸው ለማወቅ ሲቻል የተጎዳው ሕዝብ ለመደገፍ በክልሉ የምትገኘው የካቶሊካዊት ቤት ክርስትያን የተራድኦ ማኅበር መንቀሳቀሱ አስታውቀዋል።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ