መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን >  2013-05-18 09:19:55
A+ A- ገጹን ለማተምቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ በትዊተርRealAudioMP3 ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራቸስኮ ትዊተር በተሰየመው የማኅበራዊ ማገናኛ ድረ ገጽ ባለው @Pontifex በተሰየመው የግል አድራሻቸው በኩል እ.ኤ.አ. ግንቦት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. “የፈረቃ ክርስቲያን መሆን አንችልም” በማለት እምነታችን በእያንዳንዱ ሁነትና በየዕለቱ ለመኖር እንበርታ” እንድሉ የገለጠው የቅድስት መንበር መግለጫ አክሎ፣ የቅዱስ አባታችን በትዊተር ተከታታዮች ብዛት ቁጥር በጠቅላላ ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ አምስት ሺሕ ሲሆን፣ 2.505.400 የእንግሊዝኛ ቋንቋ፣ 2.355.900 የእስፓንሽ ቋንቋ፣ 734.500 የጣልያንኛ ቋንቋ፣ 322.700 የፖርቱጋል ቋንቋ፣ 137.600 የፈረንሳይ ቋንቋ፣ 104.700 የጀርመን ቋንቋ፣ 98.300 በላቲን ቋንቋ፣ 86.900 የፖላንድ ቋንቋ፣ 59.600 የአረብኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች መሆናቸው አስታቀዋል።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ