መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > መንእሰያት >  2013-07-15 16:08:19
A+ A- ገጹን ለማተምሰነጋል፦ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ሱታፌRealAudioMP3 እ.ኤ.አ. ከሐምሌ 23 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2013 ዓ.ም. በብራዚል ሪዮ ከተማ በሚካሄደው 28ኛው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ሊሳተፉ ለተመረጡ የሰነጋል ወጣቶች ልኡካን የአገሪቱ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ በይፋ መሰጠቱ ሲገለጥ። ከሰነጋል ካቶሊካውያን ወጣቶች በጠቅላላ በአገሪቱ የወጣቶች ጉዳይ ሚኒ. በኖይት ሳምቡ በኮልዳ ሰበካ የሰበካ ተግባር ዋና አስተዳዳሪ አባ አላይን ዳይድሂዩ የተመሩ 20 ወጣቶች መሆናቸው ለማወቅ ሲቻል፣ የሰነጋል መንግሥት እነዚህ ወታቶች ወደ ብራዚል የሚያደርጉት ጉዞ ወጪ ለመሸፈን 37 ሺሕ ኤውሮ መለገሱና ለሰነጋል ተሳታፊ ወጣቶች የአገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ በይፋ ለማስረከብ በተካሄደው ሥነ ሥርዓ ንግግር ያሰሙት ሚኒ. ሳብሙ፦ መንፈሳዊ ሕንጸት ለወጣት ትውልድ እጅግ አስፈላጊ መሆኑና በሕዝቦች መካከል ትብብርና መከባበር ብሎም ሰላም ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት አቢይ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑ” እንዳሰመሩበት ተገልጠዋል።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ