መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን >  2013-07-15 15:59:31
A+ A- ገጹን ለማተምየቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. መልእክትRealAudioMP3 እ.ኤ.አ. ሐምሌ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ትዊተር በተሰየመው ማኅበራዊ ድረ ገጽ ባለው @Pontifex በተሰየመው የግል አድራሻቸው አማካይነት፦ በዚህ የእምነት ዓመት ዕለት በዕለት ኢየሱስ ክርስቶስን ለማወቅ የሚረዳን ተጨባጭ ተግባር ለመፈጸም እንጣጣጣር” የሚል መልእክት እንዳስተላለፉ የገለጠው የቅድስት መንበር መግለጫ አክሎ ቅዱስነታቸው እ.ኤ.አ. ሐምሌ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በዚሁ የማኅበራዊ ድረ ገጽ በኩል ሕይወት የፍቅር ውጤት መሆኑ የሚያብራራ “ለአንድ ክርስቲያን ሕይወት አንድ አጋጣሚ ውጤት ሳይሆን የአንድ ግላዊ ጥሪና ፍቅር ውጤት ነው” የሚል መልእክት ማስተላለፋቸው አስታወቀ።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ