መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን >  2013-08-07 15:40:26
A+ A- ገጹን ለማተምኮሎምቢያ፦ ዓለም ዓቀፍ የመለኮታዊ ምኅረት ጉባኤRealAudioMP3 የቪየና ሊቀ ጳጳሳት የዓለም አቀፍ የመለኮታዊ ምኅረት ጉባኤ ሊቀ መንበር ብፁዕ ካርዲናል ክሮስቶፍ ሾንበርን እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም. በኮሎምቢያ ቦጎታ የሚካሄደው ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የመለኮታዊ ምኅረት ጉባኤ በላቲን አመሪካ ሲካሄድ ለምጀመሪያ ጊዜ እንደሚሆን የሚነገርለት ዓለም አቀፍ የመለኮታዊ ምህረት ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ታልሞ የሚካሄደው ስብሰባ ማስጀመራቸው ፊደስ የዜና አገልግሎት ሲገለጥ፣ በኮሎምቢያ የምትገኘው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ቅድመ ዝግጅቱ እያፋጠነች መሆንዋ የዜናው አገልግሎት አክሎ እየተካሄደ ያለው የጉባኤው ቅድመ ማዘጋጃ ስብሰባ ሥነ መለኮታዊ ምኅረትና የመለኮታዊ ምሥረት ቲዮሎጊያ ርእሰ ዙርያ ሰፊ ትምህርትና ውይይት በማካተት የመለኮታዊ ምኅረት ስነ መንፈሳዊነት ቲዮሎጊያዊ ትንተና መሠረት የሚጠናቀቅ መሆኑ ያመለክታል ይህ በእንዲህ እንዳለም የቅድስት ፋውስቲናና የር.ሊ.ጳ. ብፁዕ ዮሓንስ ጳውሎስ ዳግማዊ የመለኮታዊ ምኅረት ሰቂለ ኅሊናና የመለኮታዊ ምኅረት ር.ሊ.ጳ. ተብለው የሚገለጡት የሁለቱ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ቅዱሳት ትሩፋት ለ 2014 ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የመለኮታዊ ምኅረት ጉባኤ ምክንያት ለጸሎት እና ለስተንትኖ ወደ ቦጎታ እንደሚዛወር ፊደስ የዜና አገልግሎት አስታወቀ።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ