መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > ባህልን ኅብረተ-ሰብን >  2013-10-21 16:14:19
A+ A- ገጹን ለማተምየቶሪኖ የመንፈሳዊ ፊልም ፌስቲቫልRealAudioMP3 ሃይማኖት ዛሬ የተሰየመው በየዓመቱ በኢጣሊያ ቶሪኖ ከተማ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የመንፈሳዊ ፊልም በዓል መግለጫ ዘንድሮ ባካሄደው አስራ ስድስተኛው ክፍለ መግለጫው አንድ ቀን ከሰላም መረጋገጥ በኋላ” የተሰየመው ሰነዳዊ ፊልምና “በእምነት መንፈስ” የተሰየሙት ፊልም ለአቢይ የቶሪኖ መንፈሳዊ ፊልም ፈስቲቫል ሽልማት መብቃታቸው የቫቲካን ረድዮ ልእክት ጋዚጠኛ ማሪያአንጀላ ብሩነት ካጠናቀሩት ዘገባ ለመረዳት ተችለዋል።
አንድ ቀን ከሰላም መረጋገጥ በኋላ የተሰኘው የኤረዝና የሚሩ ላኡፈር ፊልም በአንዲት የደቡብ አፍሪቃ ትውልድ ዘር ያላቸው እናት አንድ ልጃቸውን ለሞት በዳረገው ፍልስጥኤማዊ ዜጋ መካከል የሚደረገው ውይይት ይኽም ምኅረት ላይ ያነጣጠረ በደቡብ አፍሪቃ ከአፓርታይድ መወገድ በኋላ የተረጋገጠው የእርቅና የምኅረት መንፈስ በመከተል የደቡብ አፍሪቃው የእርቅና ምህረት መርሃ ግብርን ለእስራኤልና ፍልስጥኤም ግጭት መፍትሔ ሊሆን እንደሚችል እንደ አብነት ለማቅረብ ያነጣጠረ ፊልም መሆኑ የቫቲካን ረዲዮ ልእክት ጋዜጠኛ ብሩነት አስታውቀዋል።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ