መታወቂያ ገጽየቫቲካን ሬድዮ
የቫቲካን ሬድዮ   
more languages  

     መታወቂያ ገጽ > ፍትሕን ሰላምን >  2013-12-20 15:57:40
A+ A- ገጹን ለማተምቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፦ እርሃብ የሞት ምክንያት መሆን የለበትRealAudioMP3 ትዊተር በተሰየመው የማኅበራዊ መገናኛ ድረ ገጽ ቅዱስ አባታችን በየዕለቱ የሚያስተላልፉት አጭር መልእክት በመቀጠል እ.ኤ.አ. ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም. @Pontifex በተሰኘው አድራሻቸው አማካይነት፦ ጌታ በእራሃብ ምክንያት አንድም ሰው የሚሞትበት ዓለም እንዳይኖር ለማየት የሚያበቃ ጸጋውን ይሰጠን ዘንድ እንደልይ” የሚል መልእክት እንዳስተላለፉ የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።
Share


ማን መሆናችን የዝግቶቹ ሰዓታት ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ የቫቲካን ሬድዮ ክንውን ማገናኛዎች ሌሎች ቋንቋዎች የቫቲካን መታወቂያ ገጽ ሃገረ ቫቲካን የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©. ድረ መስተዳድር / የደራሲያን ስሞች / ሕጋዊ ሁኔታዎች / ማታወቂያ